1
ኦሪት ዘኍልቍ 23:19
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እግዚአብሔር እንደ ሰው የሚታለል አይደለም። እንደ ሰው ልጅም የሚዛትበት አይደለም፤ እርሱ ያለውን አያደርገውምን? አይናገረውምን? አይፈጽመውምን?
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
ኦሪት ዘኍልቍ 23:23
በያዕቆብ ላይ ጥንቆላ የለም፤ በእስራኤልም ላይ ምዋርት የለም፤ በየጊዜው ስለ ያዕቆብና ስለ እስራኤል፦ እግዚአብሔር ምን አደረገ? ይባላል።
3
ኦሪት ዘኍልቍ 23:20
እነሆ፥ መጥቻለሁ፤ እባርካለሁ፤ አልመለስምም፤
Home
Bible
Plans
Videos