1
መጽሐፈ ነገሥት ካልእ 18:5
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
በእስራኤልም አምላክ በእግዚአብሔር ታመነ፤ ከእርሱ በፊት ከነበሩት ከይሁዳ ነገሥታት ሁሉ እርሱን የሚመስል አልነበረም።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ ነገሥት ካልእ 18:6
እግዚአብሔርንም ተከተለ፤ እርሱንም ከመከተል አልራቀም፤ እግዚአብሔርም ለሙሴ ያዘዘውን ትእዛዛቱን ጠበቀ።
3
መጽሐፈ ነገሥት ካልእ 18:7
በሚሠራውም ሥራ ሁሉ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረ፤ በአሦርም ንጉሥ ላይ ዐመፀ፤ አልተገዛለትምም።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች