1
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ 4:10
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ያግቤጽም፥ “እባክህ፥ መባረክን ባርከኝ፥ ሀገሬንም አስፋው፤ እጅህም ከእኔ ጋር ትሁን፤ እንዳያሳዝነኝም ምልክት አድርግልኝ” ብሎ የእስራኤልን አምላክ ጠራ፤ እግዚአብሔርም የለመነውን ሰጠው።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ 4:9
ያግቤጽም ከወንድሞቹ ይልቅ የተከበረ ነበረ፤ እናቱም፦ በጣር ወልጄዋለሁና ብላ ስሙን፦ ያግቤጽ ብላ ጠራችው።
Home
Bible
Plans
Videos