1
መዝሙረ ዳዊት 95:6-7
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ኑ፥ እንስገድ ለእርሱም እንገዛ፥ በፈጠረን በእርሱ በጌታ ፊት እንበርከክ፥ እርሱ አምላካችን ነውና፥ እኛ የማሰማርያው ሕዝብ የእጁም በጎች ነንና።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 95:1-2
ኑ፥ በጌታ ደስ ይበለን፥ ለመዳናችን ዓለት እልል እንበል። በምስጋና ወደ ፊቱ እንድረስ፥ በዝማሬም ለእርሱ እልል እንበል፥
3
መዝሙረ ዳዊት 95:3
ጌታ ታላቅ አምላክ ነውና፥ በአማልክትም ሁሉ ላይ ታላቅ ንጉሥ ነውና።
4
መዝሙረ ዳዊት 95:4
የምድር ዳርቻዎችም በእጁ ውስጥ ናቸው፥ የተራሮች ከፍታዎች የእርሱ ናቸው።
Home
Bible
Plans
Videos