1
መዝሙረ ዳዊት 90:12
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
በልብ ጥበብን እንድንማር፥ ቀኖቻችንን እንዴት እንደምንቆጥር እንዲህ አስታውቀን።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 90:17
የጌታ አምላካችን ቸርነት በላያችን ይሁን። የእጆቻችንንም ሥራ በላያችን አቅና።
3
መዝሙረ ዳዊት 90:14
በማለዳ ጽኑ ፍቅርህን እንጠግባለን፥ በዘመናችን ሁሉ ደስ ይለናል፥ ሐሤትም እናደርጋለን።
4
መዝሙረ ዳዊት 90:2
ተራሮች ሳይወለዱ፥ ምድርም ዓለምም ሳይሠሩ፥ ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ድረስ አንተ ነህ።
5
መዝሙረ ዳዊት 90:1
አቤቱ፥ አንተ ለትውልድ ሁሉ መጠጊያ ሆንህልን።
6
መዝሙረ ዳዊት 90:4
ሺህ ዓመት በፊትህ እንዳለፈች እንደ ትናንት ቀን፥ እንደ ሌሊትም ጥቂት ሰዓት ነውና።
YouVersion የእርስዎን ተሞክሮ ግላዊ ለማድረግ ኩኪዎችን ይጠቀማል። የእኛን ድረ ገጽ በመጠቀም፣ በግለሰብነት መመሪያችን ላይ እንደተገለጸው የእኛን የኩኪዎች አጠቃቀም ተቀብለዋል
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች