1
መዝሙረ ዳዊት 86:11
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
አቤቱ፥ መንገድህን ምራኝ፥ በእውነትህም እሄዳለሁ፥ ስምህን ለመፍራት ልቤ ደስ ይለዋል።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 86:5
አቤቱ፥ አንተ መልካምና ይቅር ባይ ነህና፥ ጽኑ ፍቅርህም ለሚጠሩህ ሁሉ ብዙ ነውና።
3
መዝሙረ ዳዊት 86:15
አቤቱ፥ አንተ ግን መሓሪና ርኅሩኅ አምላክ ነህ፥ ለቁጣ የዘገየህ፥ ጽኑ ፍቅርህና እውነትህ የበዛ፥
4
መዝሙረ ዳዊት 86:12
አቤቱ አምላኬ ሆይ፥ በልቤ ሁሉ አመሰግንሃለሁ፥ ለዘለዓለምም ስምህን አከብራለሁ፥
5
መዝሙረ ዳዊት 86:7
ትመልስልኛለህና በመከራዬ ቀን ወደ አንተ እጠራለሁ።
Home
Bible
Plans
Videos