1
መዝሙረ ዳዊት 73:26
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ልቤና ሥጋዬ አለቀ፥ እግዚአብሔር ግን ዘለዓለም የልቤ ኃይልና እድል ፈንታዬ ነው።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 73:28
ለእኔ ግን ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሻለኛል፥ መጠለያዬም ጌታ ነው ሥራህን ሁሉ እናገር ዘንድ።
3
መዝሙረ ዳዊት 73:23-24
እኔ ግን ዘወትር ከአንተ ጋር ነኝ፥ ቀኝ እጄንም ያዝኸኝ። በአንተ ምክር መራኸኝ፥ ከክብር ጋር ተቀበልኸኝ።
Home
Bible
Plans
Videos