1
መዝሙረ ዳዊት 44:8
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
አንተ ግን ከጠላቶቻችን አዳንኸን፥ የሚጠሉንንም አሳፈርሃቸው።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 44:6-7
በአንተ ጠላቶቻችንን እንወጋቸዋለን፥ በስምህም የሚነሡብንን እንረግጣለን። በቀስቴ የምታመን አይደለሁምና፥ ሰይፌም አያድነኝምና፥
3
መዝሙረ ዳዊት 44:26
ነፍሳችን በመሬት ላይ ተጐሳቁላለችና፥ ሆዳችንም ከምድር ጋር ተጣብቃለችና።
Home
Bible
Plans
Videos