1
መዝሙረ ዳዊት 33:20
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ነፍሳችን ጌታን ተስፋ ታደርገዋለች፥ ረዳታችንና ጋሻችን እርሱ ነውና።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 33:18-19
እነሆ፥ የጌታ ዐይኖች ወደሚፈሩት ናቸው፥ በቸርነቱም ወደሚታመኑ፥ ነፍሳቸውን ከሞት ያድን ዘንድ፥ በራብም ጊዜ በሕይወት ይጠብቃቸው ዘንድ።
Home
Bible
Plans
Videos