1
መዝሙረ ዳዊት 2:8
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ለምነኝ፥ አሕዛብን ለርስትህ የምድርንም ዳርቻ ለግዛትህ እሰጥሃለሁ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 2:12
ተግሣጹን ተቀበሉ ጌታ እንዳይቈጣ እናንተም በመንገድ እንዳትጠፉ፥ ቁጣው ፈጥና ትነድዳለችና። በእርሱ የታመኑ ሁሉ የተመሰገኑ ናቸው።
3
መዝሙረ ዳዊት 2:2-3
የምድር ነገሥታት ተነሡ፥ አለቆችም በጌታና በመሢሑ ላይ ተማከሩ፦ ማሰርያቸውን እንበጥስ፥ ገመዳቸውንም ከእኛ እንጣል።
4
መዝሙረ ዳዊት 2:10-11
አሁንም እናንት ነገሥታት፥ ልብ አድርጉ፥ እናንት የምድር ፈራጆችም፥ ተገሠጹ። ለጌታ በፍርሃት ተገዙ፥ በረዓድም ደስ ይበላችሁ።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች