1
መዝሙረ ዳዊት 147:3
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ልባቸው የተሰበረባቸውን ይፈውሳል፥ ሕማማቸውንም ይጠግናል።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 147:11
ጌታ በሚፈሩት፥ በጽኑ ፍቅሩ በሚታመኑት ይደሰታል።
3
መዝሙረ ዳዊት 147:5
ጌታችን ታላቅ ነው፥ ኃይሉም ታላቅ ነው፥ ለጥበቡም ቍጥር ስፍር የለውም።
4
መዝሙረ ዳዊት 147:4
የከዋክብትንም ብዛት ይቈጥራል፥ ሁሉንም በየስማቸው ይጠራቸዋል።
5
መዝሙረ ዳዊት 147:6
ጌታ የተዋረዱትን ያነሣል፥ ክፉዎችን ግን እስከ ምድር ድረስ ያዋርዳል።
Home
Bible
Plans
Videos