1
መዝሙረ ዳዊት 130:5
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
አቤቱ ተስፋ አደረግሁ፥ ነፍሴ ጠበቀች፥ በቃሉ ታመንኩ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 130:4
ይቅርታ በአንተ ዘንድ ነውና።
3
መዝሙረ ዳዊት 130:6
ማለዳን ከሚጠብቁ የሌሊት ጠባቂዎች ይልቅ፥ ነፍሴ ጌታን ትጠብቃለች፥ ማለዳን ከሚጠብቁ ጠባቂዎች ይልቅ።
4
መዝሙረ ዳዊት 130:2
አቤቱ፥ ድምፄን ስማ፥ ጆሮህ የልመናዬን ቃል ያድምጥ።
5
መዝሙረ ዳዊት 130:1
አቤቱ፥ አንተን ከጥልቅ ጠራሁህ።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች