1
መዝሙረ ዳዊት 118:24
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ጌታ የሠራት ቀን ይህች ናት፥ ሐሤትን እናድርግ፥ በእርሷም ደስ ይበለን።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 118:6
ጌታ ከጎኔ ነው፥ አልፈራም ሰው ምን ያደርገኛል?
3
መዝሙረ ዳዊት 118:8
በሰው ከመታመን ይልቅ በጌታ መጠለል ይሻላል።
4
መዝሙረ ዳዊት 118:5
በተጨነቅሁ ጊዜ ጌታን ጠራሁት፥ መለሰልኝ፥ አሰፋልኝም።
5
መዝሙረ ዳዊት 118:29
ጌታን አመስግኑ፥ ቸር ነውና፥ ፍቅሩ ለዘለዓለም ነውና።
6
መዝሙረ ዳዊት 118:1
ሃሌ ሉያ! ጌታን አመስግኑ፥ ቸር ነውና፥ ፍቅሩም ለዘለዓለም ነውና።
7
መዝሙረ ዳዊት 118:14
ኃይሌም ዝማሬዬም ጌታ ነው፥ እርሱም መድኃኒት ሆነልኝ።
8
መዝሙረ ዳዊት 118:9
በኃያላን ከመታመን ይልቅ በጌታ መጠለል ይሻላል።
9
መዝሙረ ዳዊት 118:22
ግንበኞች የናቁት ድንጋይ፥ እርሱ የማዕዘን ራስ ሆነ፥
Home
Bible
Plans
Videos