1
መዝሙረ ዳዊት 107:1
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ሃሌ ሉያ! ቸር ነውና፥ ፍቅሩም ለዘለዓለም ነውና ጌታን አመስግኑ፥
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 107:20
ቃሉን ላከ ፈወሳቸውም፥ ከአዘቅትም አዳናቸው።
3
መዝሙረ ዳዊት 107:8-9
ለሰው ልጆች ስላደረገው ተኣምራት ስለ ጽኑ ፍቅሩም ጌታን ያመስግኑ፥ የተጠማችን ነፍስ አጥግቦአልና፥ የተራበችን ነፍስ በበረከት ሞልቶአልና።
4
መዝሙረ ዳዊት 107:28-29
በተጨነቁ ጊዜ ወደ ጌታ ጮኹ፥ ከመከራቸውም አዳናቸው። ዐውሎ ነፋሱን አስቆመ፥ ሞገዱም ጸጥ አለ።
5
መዝሙረ ዳዊት 107:6
በተጨነቁ ጊዜ ወደ ጌታ ጮኹ፥ ከመከራቸውም አዳናቸው፥
6
መዝሙረ ዳዊት 107:19
በተጨነቁ ጊዜም ወደ ጌታ ጮኹ፥ ከጭንቀታቸው አዳናቸው።
7
መዝሙረ ዳዊት 107:13
በተጨነቁ ጊዜ ወደ ጌታ ጮኹ፥ ከመከራቸውም አዳናቸው።
Home
Bible
Plans
Videos