1
መጽሐፈ ምሳሌ 18:21
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ሞትና ሕይወት በምላስ እጅ ናቸው፥ የሚወድዱአትም ፍሬዋን ይበላሉ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ ምሳሌ 18:10
የጌታ ስም የጸና ግምብ ነው፥ ጻድቅ ወደ እርሱ ሮጦ ከፍ ከፍ ይላል።
3
መጽሐፈ ምሳሌ 18:24
ብዙ ወዳጆች ያሉት ሰው ይጠፋል፥ ነገር ግን ከወንድም አብልጦ የሚጠጋጋ ወዳጅ አለ።
4
መጽሐፈ ምሳሌ 18:22
ሚስት ያገኘ በረከትን አገኘ፥ ከጌታም ሞገስን ይቀበላል።
5
መጽሐፈ ምሳሌ 18:13
ሳይሰማ ነገርን በሚመልስ ስንፍናና እፍረት ይሆንበታል።
6
መጽሐፈ ምሳሌ 18:2
ሰነፍ የጥበብን ነገር አይወድድም፥ በልቡ ያለውን ሁሉ መግለጥ ብቻ ይወድዳል እንጂ።
7
መጽሐፈ ምሳሌ 18:12
ሰው ሳይወድቅ በፊት ልቡ ከፍ ከፍ ይላል፥ ትሕትናም ክብረትን ትቀድማለች።
Home
Bible
Plans
Videos