1
ትንቢተ ኢዩኤል 3:10
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ማረሻችሁን ሰይፍ፥ ማጭዳችሁንም ጦር ለማድረግ ቀጥቅጡ፥ ደካማውም፦ እኔ ብርቱ ነኛ ይበል።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
ትንቢተ ኢዩኤል 3:15-16
ፀሐይና ጨረቃ ጨልመዋል፥ ከዋክብትም ብርሃናቸውን ሰውረዋል። ጌታም በጽዮን ሆኖ ድምፁን ከፍ አድርጎ ይጮኻል፥ በኢየሩሳሌምም ሆኖ ቃሉን ያሰማል፥ ሰማይና ምድርም ይናወጣሉ፥ ጌታ ግን ለሕዝቡ መሸሸጊያ፥ ለእስራኤልም ልጆች መጠጊያ ይሆናል።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች