1
2ኛ መጽሐፈ ነገሥት 3:17
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ምንም ዝናብና ነፋስ ባታዩም፥ ይህ ሸለቆ በውሃ የተሞላ ይሆናል፤ እናንተ፥ የቀንድ ከብቶቻችሁና የጭነት እንስሶቻችሁ ሁሉ የምትጠጡት በቂ ውሃ ታገኛላችሁ።’
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
2ኛ መጽሐፈ ነገሥት 3:15
አሁንም በገና የሚደረድር ሰው አምጡልኝ” አለ። ባለ በገናውም በሚደረድርበት ጊዜ የእግዚአብሔር ኃይል በኤልሳዕ ላይ ወርዶ እንዲህ አለ፤
Home
Bible
Plans
Videos