1
2ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 26:5
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ጌታንም መፍራት ባስተማረው ዘካርያስ በእርሱም ዘመን ጌታን ለመፈለግ ልቡን አቀና፤ ጌታንም በፈለገ ጊዜ ጌታ ነገሩን አከናወነለት።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
2ኛ መጽሐፈ ዜና መዋዕል 26:16
ነገር ግን በበረታ ጊዜ ለጥፋት ልቡ ታበየ፥ አምላኩንም ጌታን በደለ፤ ወደ ጌታ መቅደስ ገብቶ በዕጣን መሠዊያ ላይ ዐጠነ።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች