1
መጽሐፈ መዝሙር 98:1
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ድንቅ ነገሮችን ስላደረገና፥ በኀያል ሥልጣኑ ድልን ስለ ተጐናጸፈ፥ ለእግዚአብሔር አዲስ መዝሙር ዘምሩለት!
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ መዝሙር 98:4
በምድር ላይ የምትኖሩ ሕዝቦች ሁሉ ለእግዚአብሔር በደስታ ዘምሩ! በመዝሙርና በእልልታ አመስግኑት!
3
መጽሐፈ መዝሙር 98:9
እግዚአብሔር በምድር ላይ ሊፈርድ ስለሚመጣ በፊቱ ይዘምሩ፤ እርሱም በዓለም ላይ በጽድቅ፥ በሕዝቦች ላይ በትክክል ይፈርዳል።
Home
Bible
Plans
Videos