1
መጽሐፈ መዝሙር 97:10
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እግዚአብሔር ክፉ ነገርን የሚጠሉትን ሁሉ ይወዳል፤ ታማኞች አገልጋዮቹን ያድናቸዋል፤ ከክፉ መንፈስ ኀይልም እንዲያመልጡ ያደርጋቸዋል።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ መዝሙር 97:12
እግዚአብሔር ስላደረገው ነገር ጻድቃን ሁሉ ደስ ይበላችሁ! ቅዱስ ስሙንም አመስግኑ!
3
መጽሐፈ መዝሙር 97:11
ብርሃን ለደጋግ ሰዎች፥ ደስታም ለልበ ቅኖች ይወጣላቸዋል።
4
መጽሐፈ መዝሙር 97:9
እግዚአብሔር ሆይ! አንተ በምድር ሁሉ ላይ ልዑል አምላክ ነህ፤ ሐሰተኞች አማልክት ሁሉ በሥልጣንህ ሥር ናቸው።
Home
Bible
Plans
Videos