1
መጽሐፈ መዝሙር 93:1
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እግዚአብሔር ንጉሥ ነው፤ ግርማንና ኀይልን ተጐናጽፎአል፤ ምድርን በአንድ ስፍራ አጸናት፤ ከቶም አትናወጥም።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ መዝሙር 93:5
እግዚአብሔር ሆይ! ሕግህ ጽኑ ነው፤ መቅደስህም ለዘለዓለም ያማረና ቅዱስ ነው።
3
መጽሐፈ መዝሙር 93:4
ነገር ግን ድምፁ ከብዙ ውቅያኖሶች ድምፅ ይልቅ ታላቅ የሆነው ከባሕር ማዕበሎችም የበረታው እግዚአብሔር፥ ከሁሉ የበለጠ ኀያል ነው።
Home
Bible
Plans
Videos