1
መጽሐፈ መዝሙር 88:1
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አዳኜ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ! ትረዳኝ ዘንድ በቀን ወደ አንተ እጮኻለሁ፤ ሌሊቱንም በአንተ ፊት አለቅሳለሁ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ መዝሙር 88:2
እባክህ ጸሎቴን ስማ! ጩኸቴንም አድምጥ!
3
መጽሐፈ መዝሙር 88:13
እግዚአብሔር ሆይ! እንድትረዳኝ ወደ አንተ እጮኻለሁ፤ በየማለዳውም ወደ አንተ እጸልያለሁ።
Home
Bible
Plans
Videos