1
መጽሐፈ መዝሙር 85:2
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
የሕዝብህን በደል ይቅር አልክ፤ ኃጢአታቸውንም ሁሉ ደመሰስክ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ መዝሙር 85:10
ፍቅርና እውነት ይተቃቀፋሉ፤ ጽድቅና ሰላም ይስማማሉ።
3
መጽሐፈ መዝሙር 85:9
ክብሩ በምድራችን ይኖር ዘንድ፥ እርሱን ለሚፈሩት አዳኝነቱ ቅርብ ነው።
4
መጽሐፈ መዝሙር 85:13
ፈለጉን እንከተል ዘንድ ጽድቅ በእግዚአብሔር ፊት ይሄዳል።
Home
Bible
Plans
Videos