1
መጽሐፈ መዝሙር 67:1
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እግዚአብሔር ይማረን፥ ይባርከንም፤ የፊቱ ብርሃን በላያችን ይብራ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ መዝሙር 67:7
እግዚአብሔር ስለሚባርከንም በምድር ዳርቻ ያሉ ሁሉ ይፈሩታል።
3
መጽሐፈ መዝሙር 67:4
ለሕዝቦች በቅንነት ስለምትፈርድና የዓለምን መንግሥታት ሁሉ ስለምትመራ፤ መንግሥታት ደስ ይበላቸው፤ በሐሤትም እልል ይበሉ።
Home
Bible
Plans
Videos