1
መጽሐፈ መዝሙር 47:1
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ሕዝቦች ሁሉ፥ በደስታ አጨብጭቡ! ከፍ ባለ ድምፅ በመዘመር፥ እግዚአብሔርን አመስግኑ!
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ መዝሙር 47:2
በምድር ሁሉ ላይ ታላቁ ገዢ ልዑል እግዚአብሔር ምንኛ አስፈሪ ነው?
3
መጽሐፈ መዝሙር 47:7
አምላካችን የዓለም ሁሉ ንጉሥ ነው፤ ስለዚህ የምስጋና መዝሙር ዘምሩለት!
Home
Bible
Plans
Videos