1
መጽሐፈ መዝሙር 16:11
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
የሕይወትን መንገድ ታሳየኛለህ፤ በአንተ ፊት ሙሉ ደስታ፥ በቀኝህም የዘለዓለም እርካታ ይገኛል።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ መዝሙር 16:8
ዘወትር እግዚአብሔርን አስቀድማለሁ፤ እርሱም በቀኜ ስለ ሆነ አልታወከም።
3
መጽሐፈ መዝሙር 16:5
እግዚአብሔር ሆይ! ዕድል ፈንታዬና ጽዋዬ አንተ ነህ፤ ድርሻዬንም አስተማማኝ ታደርገዋለህ።
4
መጽሐፈ መዝሙር 16:7
የሚመክረኝን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፤ በሌሊት እንኳ ሕሊናዬ ያስተምረኛል።
5
መጽሐፈ መዝሙር 16:6
ለእኔ የተለኩልኝ የድንበር መስመሮች ያረፉት በሚያስደስቱ ቦታዎች ላይ ነው፤ በእርግጥ እኔ የሚያስደስት ርስት አለኝ።
6
መጽሐፈ መዝሙር 16:1
አምላክ ሆይ! የምታመነው በአንተ ስለ ሆነ ጠብቀኝ፤
Home
Bible
Plans
Videos