1
መጽሐፈ መዝሙር 150:6
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ሕያዋን ፍጥረቶች ሁሉ እግዚአብሔርን አመስግኑት! እግዚአብሔር ይመስገን!
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ መዝሙር 150:1
እግዚአብሔርን አመስግኑ! እግዚአብሔርን በመቅደሱ አመስግኑት! የሚያስደንቅ ኀይሉ ባለበት በሰማይ አመስግኑት!
3
መጽሐፈ መዝሙር 150:2
ስላደረገው ድንቅ ሥራ አመስግኑት፤ ወደር ስለማይገኝለት ታላቅነቱ አመስግኑት።
Home
Bible
Plans
Videos