1
መጽሐፈ መዝሙር 130:5
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እግዚአብሔርን በናፍቆት እጠባበቃለሁ፤ በቃሉም እታመናለሁ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ መዝሙር 130:4
ነገር ግን አንተን እንድናከብርህ ኃጢአታችንን ይቅር ትልልናለህ።
3
መጽሐፈ መዝሙር 130:6
ንጋትን ከሚጠባበቁ ጠባቂዎች ይልቅ እኔ እግዚአብሔርን በናፍቆት እጠባበቃለሁ።
4
መጽሐፈ መዝሙር 130:2
እግዚአብሔር ሆይ! ልመናዬን ስማ! ምሕረትህን ፈልጌ ስጮኽም አድምጠኝ!
5
መጽሐፈ መዝሙር 130:1
እግዚአብሔር ሆይ! ከጥልቅ ሐዘን የተነሣ ወደ አንተ እጮኻለሁ።
Home
Bible
Plans
Videos