1
መጽሐፈ መዝሙር 113:3
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ከፀሐይ መውጫ እስከ መጥለቂያዋ ድረስ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን!
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ መዝሙር 113:9
መኻኒቱንም በቤቷ በክብር ያኖራታል፤ ልጆችንም በመስጠት ደስ ያሰኛታል። እግዚአብሔር ይመስገን!
3
መጽሐፈ መዝሙር 113:7
ድኾችን ከትቢያ ችግረኞችንም ከዐመድ ቊልል ያነሣቸዋል።
Home
Bible
Plans
Videos