1
መጽሐፈ መዝሙር 111:10
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እግዚአብሔርን መፍራት የጥበብ መጀመሪያ ነው፤ ትእዛዙን የሚፈጽሙትን ሁሉ አስተዋዮች ያደርጋቸዋል፤ እግዚአብሔር ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን!
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ መዝሙር 111:1
እግዚአብሔር ይመስገን! በቅኖች ሸንጎና በጉባኤም መካከል እግዚአብሔርን በሙሉ ልቤ አመሰግናለሁ።
3
መጽሐፈ መዝሙር 111:2
እግዚአብሔር ብዙ አስደናቂ ነገሮችን አድርጎአል፤ በእርሱ አስደናቂ ሥራዎች የሚደሰት ሁሉ ያስባቸዋል።
Home
Bible
Plans
Videos