1
መጽሐፈ መዝሙር 11:7
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እግዚአብሔር ጻድቅ ስለ ሆነ የጽድቅን ሥራ ይወዳል፤ ትክክለኛ ሥራ የሚሠራ ሰው ሁሉ ፊቱን ያያል።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ መዝሙር 11:4
እግዚአብሔር በተቀደሰ መቅደሱ ነው፤ ዙፋኑም በሰማይ ነው፤ የሰውን ልጆች ይመለከታል። አተኲሮም በማየት ዐይኖቹም ይመረምሩአቸዋል።
3
መጽሐፈ መዝሙር 11:5
እግዚአብሔር ጻድቃንንና ኃጢአተኞችን ይፈትናል፤ ዐመፅ የሚወዱትን ግን ይጠላቸዋል።
4
መጽሐፈ መዝሙር 11:3
መሠረቶች ሲፈርሱ ጻድቅ ሰው ምን ማድረግ ይችላል?
5
መጽሐፈ መዝሙር 11:1
እግዚአብሔር ከለላዬ ነው፤ እንዴት “እንደ ወፍ ወደ ተራራዎች ሽሽ” ትሉኛላችሁ።
Home
Bible
Plans
Videos