1
መጽሐፈ መዝሙር 107:1
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ቸር ስለ ሆነና ፍቅሩም ዘለዓለማዊ ስለ ሆነ እግዚአብሔርን አመስግኑ!
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ መዝሙር 107:20
እነርሱን ለመፈወስ ቃሉን ላከ፤ ከሞትም አዳናቸው።
3
መጽሐፈ መዝሙር 107:8-9
ለሰው ልጆች ስላደረገላቸው ድንቅ ነገሮችና ስለ ዘለዓለማዊ ፍቅሩ እግዚአብሔርን ያመስግኑ። እርሱ የተጠሙትን ያረካቸዋል፤ የተራቡትንም ብዙ መልካም ነገር በመስጠት ያጠግባቸዋል።
4
መጽሐፈ መዝሙር 107:28-29
በመከራቸው ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤ እርሱም ከጭንቀታቸው አዳናቸው። ዐውሎ ነፋሱንና ማዕበሉን ጸጥ አደረገ።
5
መጽሐፈ መዝሙር 107:6
በመከራቸውም ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤ እርሱም ከጭንቀታቸው አዳናቸው።
6
መጽሐፈ መዝሙር 107:19
ከዚህ በኋላ በመከራቸው ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤ እርሱም ከጭንቀታቸው አዳናቸው።
7
መጽሐፈ መዝሙር 107:13
በመከራቸው ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤ እርሱም ከጭንቀታቸው አዳናቸው።
Home
Bible
Plans
Videos