1
መጽሐፈ መዝሙር 105:1
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ስሙንም ጥሩ ያደረገውንም ሁሉ ለአሕዛብ ንገሩ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ መዝሙር 105:4
በእግዚአብሔርና በኀያል ሥልጣኑ ተማመኑ፤ ዘወትርም እርሱን ፈልጉ።
3
መጽሐፈ መዝሙር 105:3
በቅዱስ ስሙ ደስ ይበላችሁ! እግዚአብሔርን የሚፈልግ ሰው ሁሉ ሐሴት ያድርግ!
4
መጽሐፈ መዝሙር 105:2
ለእግዚአብሔር የምስጋና መዝሙር ዘምሩ፤ ያደረገውንም አስደናቂ ነገር ሁሉ ተናገሩ።
Home
Bible
Plans
Videos