1
መጽሐፈ ኢዮብ 3:25
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
የፈራሁት ነገር መጥቶብኛል፤ የደነገጥሁበትም ነገር ደርሶብኛል።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ ኢዮብ 3:26
በውስጤ ሁከት ብቻ ስላለ፥ ሰላም፥ ጸጥታና ዕረፍት የለኝም።”
3
መጽሐፈ ኢዮብ 3:1
ከዚህ በኋላ ኢዮብ መናገር ጀመረ፤ የተወለደበትን ቀን እንዲህ ሲል ረገመ፦
Home
Bible
Plans
Videos