1
መጽሐፈ መሳፍንት 21:25
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
በዚያም ዘመን በእስራኤል ንጉሥ አልነበረም፤ እያንዳንዱም ሰው ለራሱ ደስ ያለውን ነገር ሁሉ እንደ ፈለገ ያደርግ ነበር።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መጽሐፈ መሳፍንት 21:1
እስራኤላውያን በምጽጳ በተሰበሰቡ ጊዜ “ከእኛ መካከል ማንም ሰው ሴት ልጁን ለብንያማዊ መዳር የለበትም” በማለት ተማምለው ነበር።
Home
Bible
Plans
Videos