1
ማቴዎስ 11:28
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
“እናንት ሸክም የከበዳችሁና የደከማችሁ ሁሉ ወደ እኔ ኑ፤ እኔም ዕረፍት እሰጣችኋለሁ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
ማቴዎስ 11:29
ቀንበሬን ተሸከሙ፤ ከእኔም ተማሩ፤ እኔ በልቤ የዋህና ትሑት ነኝና፤ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤
3
ማቴዎስ 11:30
ቀንበሬ ልዝብ፣ ሸክሜም ቀላል ነውና።”
4
ማቴዎስ 11:27
“ሁሉ ነገር ከአባቴ ተሰጥቶኛል፤ ከአብ ሌላ ወልድን የሚያውቅ የለም፤ ከወልድና ወልድ ራሱ ፈቅዶ ከሚገልጥላቸው ሌላ አብን የሚያውቅ የለም።
5
ማቴዎስ 11:4-5
ኢየሱስም፣ እንዲህ ብሎ መለሰላቸው፤ “ሄዳችሁ የምትሰሙትንና የምታዩትን ለዮሐንስ ንገሩት፤ ዕውሮች ያያሉ፤ ዐንካሶች ይራመዳሉ፤ ለምጻሞች ይነጻሉ፤ ደንቆሮዎች ይሰማሉ፤ ሙታን ይነሣሉ፤ ለድኾችም የምሥራች እየተሰበከ ነው፤
6
ማቴዎስ 11:15
ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማ።
Home
Bible
Plans
Videos