1
ኤርምያስ 45:3-4
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
አንተ፣ ‘እግዚአብሔር በሕመሜ ላይ ሐዘን ጨምሮብኛልና ወዮልኝ፤ ከልቅሶዬ ብዛት የተነሣ ደክሜአለሁ፤ ዕረፍትም የለኝም’ ብለሃል።” እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “እንዲህ በለው፤ ‘እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ በምድር ሁሉ የገነባሁትን አፈርሳለሁ፤ የተከልሁትን እነቅላለሁ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች