← እቅዶች
ከ ምሳሌ 23ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች
ምሳሌ
31 ቀናት
ይህ እቅድ በእያንዳንዱ ቀን አንድ የ መፅሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ እንዲያነቡ ያደርጎታል:: ምሳሌዎቹ ከትውልድ ወደ ትውልድ በተላለፉ ጥበቦች የተሞላ ነው:: ወደ ፅድቅ መንገድም ይመራዎታል.
መጽሐፍ ቅዱስን በጋራ እናንብብ (መጋቢት)
31 ቀናት
ከ12 ተከታታይ ክፍሎች ክፍል ሶስት: ይህ ዕቅድ ማህበረሰቦችን ለ365 ቀናት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በአንድ ላይ እንዲያሳልፋ ይመራቸዋል:: በእያንዳንዱ ወር አዲስ ክፍል ሲጀምሩ ሌሎችም እንዲቀላቀሉ ይጋብዙ:: ይህ ተከታታይ ዕቅድ የድምፅ መፅሐፍ ቅዱሶች ላይም በሚገባ ይሰራል - በቀን ከ20 ደቂቃዎች ያላነሰ ያድምጡ! እያንዳንዱ ክፍል የብሉይ ኪዳንን እና የአዲስ ኪዳንን ምዕራፉች ከተለያዩ የመዝሙረ ዳዊት ክፍሎች ጋር ተካቷል:: ክፍል 3 ዘኁልቍ፣ ምሳሌ፣ ሮሜ እና ዕብራውያን መፅሀፍትን አካቶ ይዟል::