← እቅዶች
ከ ሚክያስ 1ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች

ብሉይ ኪዳን - ደቂቅ ነቢያት
25 ቀናት
ይህ ቀላል እቅድ በብሉይ ኪዳን ውስጥ የሚገኙትን የአስራ ሁለቱን ደቂቅ ነቢያት የትንቢት መጻሕፍት ያሳውቅሃል/ሻል። ይህ እቅድ በግልም በቡድንም ለመከታተል ምቹ ሲሆን በየእለቱ ጥቂት ጥቂት ምዕራፎችን በማንበብ ማጠናቀቅ ይቻላል።.

መጽሐፍ ቅዱስን በጋራ እናንብብ (ታህሳስ)
31 ቀናት
ከ12 ተከታታይ ክፍሎች ክፍል 12 : ይህ ዕቅድ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ማህበረሰቦችን ለ365 ቀናት አንድላይ ያደርጋል:: በያንዳንዱ ወር አዲስ ክፍል ሲጀምሩ ሌሎችም እንዲቀላቀሉ ይጋብዙ:: ይህ ተከታታይ ዕቅድ የድምፅ መፅሐፍ ቅዱሶች ላይም በሚገባ ይሰራል:: በአንድ ቀን ከ20 ደቂቃዎች ባነሰ ያድምጡ! እያንዳንዱ ክፍል የብሉይ ኪዳንን የአዲስ ኪዳንን እና የተበታተኑ የመዝሙረ ዳዊት ምዕራፎችን ያካትታል:: ክፍል 12 የ ኢሳያስ ሚክያስ 1ኛ ጴጥሮስ 2ጴጥሮስ 1ኛ ዮሐንስ 2ዮሐንስ 3ኛ ዮሐንስ እና ይሁዳ መፅሀትን አካቶ ይዙዋል::