5 ቀናት
ከሰዎች ጋር የመግባባት ግንኙነት አስፈላጊነት እናውቃለን, እናም ከእግዚአብሔር ጋር ያለን ግንኙነትም ልዩ ነው:: እግዚአብሔር በጸሎት አማካኝነት ከእርሱ ጋር እንድነጋገር ይጓጓል; የእግዚአብሔር ልጅ እንኳ ሳይቀር ይህ ልምምድ ነበረው:: በእዚህ ዕቅድ, ከኢየሱስ የጸሎት ልምምድ ምሳሌዎች ትማራላችሁ:: እናም ከዚህ ስራ የሚበዛበት ህይወት ጉዞ ላይ ወጣ ብላችሁ በእራሳችሁን ምን ያህል ጸሎት ጥንካሬ እና መመሪያ እንዴት እንደሚሰጥ ታያላችሁ::
9 ቀናት
ጌታ ኢየሱስ ስለ አገልግሎቱ ሲናገር ዓላማው ለሰዎች የዘላለም ሕይወት መስጠት እንደሆነ ተናግሯል። “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ” (ዮሐ. 3፡16)። ይህ የዘላለም ሕይወት ምንድን ነው? መጽሐፍ ቅዱስ ስለዚህ የዘላለም ሕይወት ምን እንደሚል እንመልከት።
Home
Bible
Plans
Videos