Free Reading Plans and Devotionals related to ዮሐንስ 13
የፋሲካ ታሪክ
7 ቀናት
የሕይወትዎ የመጨረሻ ሳምንት መሆኑን ቢያውቁ ሳምንቱን እንዴት ያሳልፋሉ? ኢየሱስ በሰው አምሳል በምድር ላይ በነበረው የመጨረሻ ሳምንት በማይረሱ አፍታዎች ፣ በተፈፀሙ ትንቢቶች ፣ በጥልቅ ጸሎት ፣ በጥልቅ ውይይት ፣ በምሳሌያዊ ድርጊቶች እና ዓለምን በሚለውጡ ክስተቶች የተሞሉ ነበሩ፡፡ ከፋሲካ በፊት ባለው ሰኞ እንዲጀምር ተደርጎ የተዘጋጀው ይህ የላይፍ.ቸርች የመጽሐፍ ቅዱስ ዕቅድ የቅዱሱ ሳምንትን ታሪክ እንዲያውቁ ይመራዎታል።
የዮሐንስ ወንጌል፡-
21 ቀናት
በዚህ የምዕራፍ-ቀን እቅድ ውስጥ፣ ሁሉን ቻይ የሆነውን እግዚአብሔርን ታገኛላችሁ - የሁሉ ነገር ፈጣሪ - በሰው መልክ፣ ለሁሉም ሰው መዳንን ለማምጣት የተወለደው በሁሉም ቦታ። ዮሐንስ የቅርብ ወዳጁን እና አዳኙን የኢየሱስን ተአምራት፣ ትምህርቶች እና የዕለት ተዕለት ግኝቶችን ተርኳል። አንተም ኢየሱስን እንድትከተል እና የዘላለም ህይወት ስጦታውን እንድትቀበል ተጋብዘሃል። ይህ እቅድ የተዘጋጀው በYouVersion ነው።
መጽሐፍ ቅዱስን በጋራ እናንብብ (ጥቅምት)
31 ቀናት
ከ12 ተከታታይ ክፍሎች ክፍል 10 :ይህ ዕቅድ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ማህበረሰቦችን ለ365 ቀናት አንድላይ ያደርጋል:: በያንዳንዱ ወር አዲስ ክፍል ሲጀምሩ ሌሎችም እንዲቀላቀሉ ይጋብዙ:: ይህ ተከታታይ ዕቅድ የድምፅ መፅሐፍ ቅዱሶች ላይም በሚገባ ይሰራል:: በአንድ ቀን ከ20 ደቂቃዎች ባነሰ ያድምጡ! እያንዳንዱ ክፍል የብሉይ ኪዳንን የአዲስ ኪዳንን እና የተበታተኑ የመዝሙረ ዳዊት ምዕራፎችን ያካትታል:: ክፍል 10 የ መክብብ ዮሐንስ ኤርምያስ እና ሰቆቃው መፅሀትን አካቶ ይዙዋል::