← እቅዶች
ከ ዘፀአት 40ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች

መጽሐፍ ቅዱስን በጋራ እናንብብ (የካቲት)
28 ቀናት
ከ12 ተከታታይ ክፍሎች ክፍል ሁለት :ይህ ዕቅድ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ማህበረሰቦችን ለ365 ቀናት አንድላይ ያደርጋል:: በያንዳንዱ ወር አዲስ ክፍል ሲጀምሩ ሌሎችም እንዲቀላቀሉ ይጋብዙ:: ይህ ተከታታይ ዕቅድ የድምፅ መፅሐፍ ቅዱሶች ላይም በሚገባ ይሰራል:: በአንድ ቀን ከ20 ደቂቃዎች ባነሰ ያድምጡ! እያንዳንዱ ክፍል የብሉይ ኪዳንን የአዲስ ኪዳንን እና የተበታተኑ የመዝሙረ ዳዊት ምዕራፎችን ያካትታል:: ክፍል ሁለት የ ዘፍጥረት ዘፀዓት ዘሌዋውያን እና ገላትያ መፅሐፍትን አካቶ ይዙዋል::