← እቅዶች
ከ 2 ነገሥት 23ጋር የተዛመዱ ነፃ የንባብ እቅዶች እና ምንባቦች

መጽሐፍ ቅዱስን በጋራ እናንብብ (ሀምሌ)
31 ቀናት
ከ12 ተከታታይ ክፍሎች ክፍል 7፡ ይህ ዕቅድ ማህበረሰቦችን ለ365 ቀናት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በአንድ ላይ እንዲያሳልፋ ይመራቸዋል:: በእያንዳንዱ ወር አዲስ ክፍል ሲጀምሩ ሌሎችም እንዲቀላቀሉ ይጋብዙ:: ይህ ተከታታይ ዕቅድ የድምፅ መፅሐፍ ቅዱሶች ላይም በሚገባ ይሰራል - በቀን ከ20 ደቂቃዎች ያላነሰ ያድምጡ! እያንዳንዱ ክፍል የብሉይ ኪዳንን እና የአዲስ ኪዳንን ምዕራፉች ከተለያዩ የመዝሙረ ዳዊት ክፍሎች ጋር ተካቷል። ክፍል 7 የ 2ኛ ሳሙኤል፣ 1ኛ ነገሥት፣ 2ኛ ነገሥት እና ማርቆስ መፅሐፍትን አካቶ ይዟል::